ኢዮብ 5:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 የኀያላን አጥቂነትና ራብ አያስደነግጡህም፤ የምድርንም አራዊት አትፈራም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 በጥፋትና በራብ ላይ ትሥቃለህ፤ የምድርንም አራዊት አትፈራም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በጥፋት አደጋና በራብ ላይ ትስቃለህ፥ የምድረ በዳ አራዊትንም አትፈራም፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በኃጥኣንና በዐመጸኞች ላይ ትስቅባቸዋለህ፤ ከምድረ በዳ አራዊትም አትፈራም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በጥፋትና በራብ ላይ ትስቃለህ፥ ከምድረ በዳ አራዊትም አትፈራም፥ Ver Capítulo |