ዕብራውያን 13:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ሁልጊዜ የእርስ በርስ የወንድማማችነት ፍቅር ይኑራችሁ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እርስ በርሳችሁ እንደ ወንድማማች ተዋደዱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እርስ በርሳችሁ መዋደዳችሁን ቀጥሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከወንድሞቻችሁ ጋር በፍቅር ኑሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1-2 የወንድማማች መዋደድ ይኑር። እንግዶችን መቀበል አትርሱ፤ በዚህ አንዳንዶች ሳያውቁ መላእክትን እንግድነት ተቀብለዋልና። Ver Capítulo |