ገላትያ 5:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 በመንፈስ የምንኖር ከሆንን በመንፈስ እንመራ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 በመንፈስ የምንኖር ከሆን፣ በመንፈስ እንመላለስ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በመንፈስ የምንኖር ከሆንን በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 አሁንም በመንፈስ እንኑር፤ በመንፈስም እንመላለስ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ። Ver Capítulo |