ገላትያ 4:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ለተለዩ ቀኖችና ወሮች ለተወሰኑ የዓመት ክፍሎችና ዓመቶች ጥንቃቄ በማድረግ ልዩ ክብር ትሰጣላችሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ልዩ የሆኑ ቀኖችን፣ ወሮችን፣ ወቅቶችንና ዓመታትን ታከብራላችሁ! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ቀኖችን፥ ወሮችን፥ ዘመናትንና ዓመታትን በጥንቃቄ ትጠብቃላችሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ዕለትንና ወርን፥ ጊዜንና ዓመታትን ትጠብቃላችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ቀንንና ወርን ዘመንንም ዓመትንም በጥንቃቄ ትጠብቃላችሁ። Ver Capítulo |