ዘፀአት 40:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 እግዚአብሔርም ባዘዘው መሠረት ለእግዚአብሔር የሚቀርበውን የተቀደሰ ኅብስት በገበታው ላይ አሰናዳ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 እግዚአብሔር እንዳዘዘውም ኅብስቱን በላዩ ላይ በእግዚአብሔር ፊት አኖረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ጌታ ሙሴን እንዳዘዘው ኅብስቱን በላዩ በጌታ ፊት አሰናዳ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ኅብስተ ገጹንም በላዩ በእግዚአብሔር ፊት አሰናዳ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 እንጀራውን በላዩ በእግዚአብሔር ፊት አሰናዳ። Ver Capítulo |