Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘፀአት 27:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 በሌላው በኩል ያለውም መጋረጃ እንደዚሁ ይሁን።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ሦስት ምሰሶዎች ሦስት መቆሚያዎች ያሏቸው ርዝመታቸው ዐሥራ ዐምስት ክንድ የሆነ መጋረጃዎች በሌላው በኩል ይሁኑ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 በሌላውም በኩል የመጋረዎቹ ርዝመት ዐሥራ አምስት ክንድ፥ ምሰሶዎቹ ሦስት፥ እግሮቹም ሦስት ይሁን።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 በሌ​ላ​ውም ወገን የመ​ጋ​ረ​ጃ​ዎቹ ርዝ​መት ዐሥራ አም​ስት ክንድ ይሆ​ናል፤ ምሰ​ሶ​ዎ​ቹም ሦስት፥ እግ​ሮ​ቹም ሦስት ይሁኑ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 በሌላውም ወገን የመጋረጆች ርዝመት አሥራ አምስት ክንድ ይሆናል፤ ምሰሶቹም ሦስት፥ እግሮቹም ሦስት ይሁኑ።

Ver Capítulo Copiar




ዘፀአት 27:15
2 Referencias Cruzadas  

በበሩ በአንድ በኩል ያለው መጋረጃ ስድስት ሜትር ከስድሳ ሳንቲ ሜትር ሲሆን ሦስት ምሰሶዎች ከሦስት እግር ጋር ይሁኑ።


ለአደባባዩ በር ርዝመታቸው ዘጠኝ ሜትር የሆነ ከሰማያዊ፥ ከሐምራዊና ከቀይ ከፈይ ከተፈተለ ከጥሩ በፍታ የተሠራ በጥልፍ ያጌጠ መጋረጃ ይኑረው፤ የሚደግፉትም አራት እግሮች ያሉአቸው አራት ምሰሶዎች ይኑሩት።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos