ዘፀአት 20:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሥራህን ሁሉ የምታከናውንባቸው ስድስት ቀኖች አሉልህ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ስድስት ቀን ሥራ፤ ተግባርህንም ሁሉ አከናውን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ስድስት ቀን ሥራህን ሥራ፥ ተግባርህንም ሁሉ ፈጽም፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ስድስት ቀን ሥራህን ሥራ፤ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤ Ver Capítulo |