ዘፀአት 15:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ቀኝ እጅህን በዘረጋህ ጊዜ ጠላቶቻችንን ምድር ዋጠቻቸው፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 “ቀኝ እጅህን ዘረጋህ፤ ምድርም ዋጠቻቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ቀኝህን ዘረጋህ፥ ምድርም ዋጠቻቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ቀኝህን ዘረጋህ፤ ምድርም ዋጠቻቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ቀኝህን ዘረጋህ፥ ምድርም ዋጠቻቸው። Ver Capítulo |