1 ቆሮንቶስ 6:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ከጌታ ኢየሱስ ጋር የሚተባበር ሰው ግን ከእርሱ ጋር በመንፈስ አንድ ይሆናል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ነገር ግን ከጌታ ጋራ የሚተባበር ከርሱ ጋራ አንድ መንፈስ ይሆናል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ከጌታ ጋር የሚተባበር ግን አንድ መንፈስ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ከእግዚአብሔር ጋር የተዋሐደ ግን ከእርሱ ጋር አንድ መንፈስ ይሆናል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ከጌታ ጋር የሚተባበር ግን አንድ መንፈስ ነው። Ver Capítulo |