1 ዜና መዋዕል 14:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ፍልስጥኤማውያን ወደ ራፋይም ሸለቆ መጥተው ወረሩአት፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በዚህ ጊዜ ፍልስጥኤማውያን መጥተው የራፋይምን ሸለቆ ወረሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ፍልስጥኤማውያንም መጥተው በራፋይም ሸለቆ አደጋ ጣሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ፍልስጥኤማውያንም መጥተው በኀያላን ሸለቆ ተሰበሰቡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ፍልስጥኤማውያንም መጥተው በራፋይም ሸለቆ አደጋ ጣሉ። Ver Capítulo |