Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 8:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የሚፈለገው በሥራ ላይ ያለው ዕውቀትም ከሆነ፥ ፍጡራኑን ሁሉ ከነደፈች ከጥበብ የተሻለ ይኖራልን Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ዕውቀትም ቢደረግ በእርሷ ነው፤ ካሉትም ሁሉ ከእርሷ የሚበልጥ ብልህ ማን ነው? Ver Capítulo |