Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 8:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የከበረ ደስታ ወዳጇ፥ የማያልቅ ሃብት የሥራዋ ፍሬ መሆኑን አወቅሁ፤ ተከታዮቼን በማስተማር ማስተዋልን፥ እርሷን በማነጋገር ዝናን ማትረፍ እንደሚቻል ተገነዘብሁ፤ እናም እርሷን ፈልጌ ለማግኘት ያልረገጥሁት መንገድ የለም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በፍቅሯም መልካም ደስታ አለ፤ በእጅዋ ሥራም የማያልቅ ብልጽግና አለ፤ በነገሯም ውስጥ የዕውቀት ትምህርት አለ፤ ከእርሷም ጋር አንድ በመሆን የሚያስመካ ነገር አለ፤ ለራሴም እወስዳት ዘንድ እየፈለግኋት ሀገሩን ዞርሁ። Ver Capítulo |