Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 8:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በዝምታዎቼ ወቅት ይጠባበቃሉ፤ ስናገር በጥሞና ያዳምጣሉ፤ ረዘም ላለ ጊዜ ከተናገርሁ፥ እጆቻቸውን በከንፈሮቻቸው ላይ የደርጋሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ዝም ስልም ታግሠው ይጠብቁኝ ነበር፤ ስናገርም ያዳምጡኝ ነበር፤ መናገርም ባበዛ አፋቸውን በእጃቸው ይይዙ ነበር። Ver Capítulo |