Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 7:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ጥበብ ከፀሐይ ትደምቃለች፥ ከከዋክብት የበለጠ ታበራለች፥ ከብርሃን ጋር ስትነጻጸር፥ እርሷ ትበልጣለች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እርስዋ ከፀሐይ ይልቅ በመልክ ታምራለችና፥ ከከዋክብትም ሥርዐት ሁሉ ትበልጣለች፤ ከብርሃን ጋርም በምትመዘንበት ጊዜ በልጣ በፊቱ ትገኛለች። Ver Capítulo |