Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽሐፈ ጥበብ 7:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 ምንም እንኳ ብቸኛ ብትሆንም፥ ሁሉንም ማድረግ የምትችል ናት፤ ራሷ ሳትለወጥ ዓለምን ታድሳለች፤ ከትውልድ ወደ ትውልድም በተቀደሱ ነፍሶች ውስጥ በማለፍ የእግዚአብሔር ወዳጆች ነቢያትም ታደርጋቸዋለች።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 አን​ዲት ስት​ሆን ሁሉን ማድ​ረግ ትች​ላ​ለች፤ ራስ​ዋም እየ​ኖ​ረች ሁሉን ታድ​ሳ​ለች፥ በየ​ት​ው​ል​ዱም በጻ​ድ​ቃን ሰው​ነት ትተ​ላ​ለ​ፋ​ለች፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ወዳ​ጆ​ችና ነቢ​ያቱ ታደ​ር​ጋ​ቸ​ዋ​ለች።

Ver Capítulo Copiar




መጽሐፈ ጥበብ 7:27
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos