Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 7:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የጊዜን መጀመሪያ፥ ማብቂያውንና አጋማሹን፥ የቀናት እርዝማኔ፥ ልውውጥና የወቅቶችን መፈራረቅ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የዘመኑን መጀመሪያውንና መጨረሻውን፥ መካከሉንም፥ የቀኑን መመላለስ፥ የጊዜውንም መለዋወጥ፥ Ver Capítulo |