Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 4:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ቅርንጫፎቻቸው በለጋነታቸው ይሰባበራል፤ ፍሬያቸው ዋጋ ቢስ፥ ያልበሰለና፥ ለምንም የማይጠቅም ይሆናል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ቅርንጫፎችዋም ሳያድጉ ይሰበራሉ፥ ፍሬያቸውም ለመብል የማይሆን ከንቱ ጨርቋ ነው፤ ጊዜው አይደለምና፥ ለመብላትም አይገባምና። Ver Capítulo |