Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 4:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ነገር ግን የክፉዎች ልጆች ብዛት እርባና የለውም፤ ዲቃላዎች ስለሆኑም ሥር አይሰዱም፤ ጽኑ መሠረትም አያኖሩም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የክፉዎች ሰዎች ልጆች ብዛት አይረባም፤ የከንቱ ተክልም ሥሯ አይታወቅም፤ ጽኑ አኗኗርም አታደርግም። Ver Capítulo |