Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 3:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የጻድቃን ነፍሶች በእግዚአብሔር እጅ ናቸው፤ ሥቃይ ከቶ አይነካቸውም፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የጻድቃን ነፍስ ግን በእግዚአብሔር እጅ ናት፤ መከራም አያገኛቸውም። Ver Capítulo |