Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 2:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የሚያቀርቡት የተሳሳተ ክርክርም ይህ ነው፥ ለራሳቸውም እንዲህ ይላሉ፦ ሕይወታችን አጭርና አሳዛኝ ናት፤ ፍጻሜያችን በደረሰ ጊዜ መዳኛ የለንም፤ ከሙታን ሀገር የተመለሰ ሰው አናውቅም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የቀና ነገርን ሳያስቡ ራሳቸው እንዲህ አሉ፥ ሕይወታችን ጥቂት ነው፥ የሚያሳዝንም ነው-። ለሰውም ሞት መድኀኒት የለውም፥ ከመቃብርም የተመለሰ የታወቀ የለምና። Ver Capítulo |