Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 7:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ኤድናም “ወንድሞቼ ከየት ነው የመጣችሁት?” አለቻቸው። እነርሱም “ወደ ነነዌ ከተሰደዱት ከኒፍታሊ ልጆች መካከል ነን” አሏት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ራጉኤልም፥ “ወንድሞቻችን! እናንተ ከወዴት ናችሁ?” አላቸው፤ እነርሱም፥ “ወደ ነነዌ ከተማረኩት ከንፍታሌም ልጆች ነን” አሉት። Ver Capítulo |