Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 6:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከዚህ በኋላ ልጁ መልአኩን እንዲህ ሲል ጠየቀው፦ “ወንድሜ አዛርያ የዓሣው ልብ ጉበትና ሐሞት ምን ለመፈወስ ይጠቅማል?” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 መልአኩም አለው፥ “ልቡና ጉበቱ፦ የሚያሳምም ክፉ ጋኔን ያደረበት ቢኖር፥ ወይም ርኩስ መንፈስ ያደረበት ቢኖር ያን ለዚያ ሰው በፊቱ ያጤሱለታል፤ ሴትም ብትሆን ያጤሱላታል፤ ከዚያም በኋላ አይታመሙም። Ver Capítulo |