Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 5:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ጦብያም ለአባቱ ለመንገር ወደ ቤት ገባና “እነሆ ከወንደሞቻችን ከእስራኤላውያን አንድ ሰው አግኝቻለሁ” አለው። ጦቢትም “ከየትኛው ቤተሰብና ነገድ መሆኑን ለማወቅና የመንገድ ጓደኛህ ለመሆን እምነት የሚጣልበት መሆኑን ለመገንዘብ እስቲ ሰውዬውን ጥራልኝ ልጄ ሆይ” አለው። ጦብያም ሊጠራው ወጣና “ወንድሜ አባቴ ሊያይህ ይፈልጋል” አለው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ጠራውና ገባ፤ እርስ በርሳቸውም እጅ ተነሣሡ። Ver Capítulo |