Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 5:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ግን ሰውዬው አያውቀኝም እኔም አላውቀውም ይህን ገንዘብ ከእሱ እንዴት ማግኘት እችላለሁ? እንዲያውቀኝና እንዲያምነኝ ገንዘቡንም እንዲሰጠኝ ምን ምልክት እሰጠዋለሁ? ወደ ሜዶን የሚወስደውንም መንገድ አላውቀውም።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ነገር ግን ከማላውቀው ሰው ያን ብር መቀበል እንዴት እችላለሁ?” Ver Capítulo |