Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 5:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከደሞዝህ ሌላም እጨምርልሃለሁ።” መልአኩም “ከእርሱ ጋር እሄዳለሁ፥ አትፍራ፤ በደኀና ሄደን በደኀና እንመለሳለን፤ መንገዱ አያሰጋም” አለው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ጦብያንም አለው፥ “ትሄዱ ዘንድ፥ ትከናወኑም ዘንድ ተዘጋጁ።” ልጁም ለመንገድ ስንቃቸውን አዘጋጀ፤ አባቱም አለው፥ “ከዚህ ሰው ጋር ሂድ፤ በሰማያት የሚኖር እግዚአብሔር መንገዳችሁን ያቅናላችሁ፤ መልአኩም አብሮአችሁ ይሂድ፤” ሁለቱም ወጥተው ሄዱ፤ ሌላው ልጃቸውም ተከተላቸው። Ver Capítulo |