ማሕልየ መሓልይ 5:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ውዴ ብሩህና ቀይ ነው፥ ከእልፍ የተመረጠ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ውዴ ፍልቅልቅና ደመ ግቡ ነው፤ ከዐሥር ሺሖችም የሚልቅ ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ውዴ እጅግ የተዋበና ጤነኛ ነው፤ ከዐሥር ሺህ ወንዶች መካከል እርሱን የሚመስለው የለም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ወንድሜ ነጭና ቀይ ነው፥ ከአእላፍ የተመረጠ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ውዴ ነጭና ቀይ ነው፥ ከእልፍ የተመረጠ ነው። Ver Capítulo |