ማሕልየ መሓልይ 1:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ባለ ብር ጉብጉብ የሆነ የወርቅ ጠልሰም እናደርግልሻለን። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እኛም ባለብር ፈርጥ፣ የወርቅ ጕትቻ እናሠራልሻለን። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እኛ ግን የብር ፈርጥ ያለው የወርቅ ጌጥ እናሠራልሻለን። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ባለ ብር ጕብጕብ የሆነ የወርቅ ጠልሰም ያድርጉልሽ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ባለ ብር ጕብጕብ የሆነ የወርቅ ጠልሰም እናደርግልሻለን። Ver Capítulo |