Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 5:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጉዳዩ ከገባህ ለጐረቤትህ መልስለት፤ አለበለዚያ እጅህን በአፍህ ላይ አድርግ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የምትነግረው ካለህ ለባልንጀራህ ንገረው፤ ያለዚያ ግን እጅህን ባፍህ ላይ አድርግ። Ver Capítulo |