Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 46:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ከሞተም በኋላ የንጉሡን ፍጻሜ ተንብዮአል። የሕዝቡን ኃጢአት ለማጥፋት፥ በከርሰ መቃብርም ሆኖ ትንቢት ተናግሯል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከሞተም በኋላ ትንቢት ተናገረ፤ የንጉሡንም ሞት ተናገረ፤ ከምድርም ተነሥቶ ቃሉን በትንቢት ከፍ አደረገ። የሕዝቡንም በደል አጠፋ። Ver Capítulo |