Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 46:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በሁሉም አቅጣጫ የጠላትን መግፋት ባየ ጊዜ፥ ጡት ያልተወች ጠቦት አርዶ መሠዋዕት በማቅረብ፥ ኃያሉንና ታላቁን ጌታ ተማፀነ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የበግም ጠቦት ሲሠዋ ጠላቶቹ ከብበው በአስጨነቁት ጊዜ ኀያል እግዚአብሔርን ጠራው። Ver Capítulo |