Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 46:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሳሙኤል በጌታ የተወደደ ነቢይ፥ መንግሥቱንም ያቋቋመ፥ የሕዝቡንም መሪዎች የቀባ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሳሙኤልም በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ ነበር፤ በእግዚአብሔርም ዘንድ ነቢይ ነበር፤ ለሕዝቡ ንጉሥን ቀብቶ አነገሠ። Ver Capítulo |