Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 43:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሙቀትንም ለማግኘት ወናፍን መንፋት አለብን፤ ፀሐይ ግን ተራሮቹን ሦስት እጥፍ ጊዜ ታነዳቸዋለች፤ እስትንፋሷ የእሳት ነበልባል፥ ጮራዋም አንጸባራቂና ዓይንን የሚያጥበረብር ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ዋዕዩንም እሳት እንደሚነድድባት ምድጃ ያደርጋል፤ ፀሐይ ግን ከሦስት ጊዜ በላይ የበለጠ ተራሮችን ያቃጥላቸዋል። ከእርሱ የሚወጣው እሳታዊ ዋዕይ፥ የሚልከውም ብርሃን ዐይን ያጨልማል፤ Ver Capítulo |