Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 43:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 በምስጋናችሁ ጌታን አወድሱት፤ የምትችሉትንም ያህል ከፍ አድርጉት፤ እርሱ ግን ከዚያም የመጠቀ ነው። በምስጋና ወቅት ኃይላችሁን ሁሉ ተጠቀሙ፤ ሰውነታችሁ አይዛል፤ ከፍጻሜው ግን ከቶውንም አትደርሱም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ጨርሳችሁ ማመስገንን አትጠነቅቁምና፤ የተቻላችሁን ያህል እግዚአብሔርን አመስግኑት፤ እርሱ ግን ከዚህ ሁሉ በላይ ነው። በፍጹም ኀይላችሁም አግንኑት፤ አትደርሱበትምና እርሱን ማመስገንን ቸል አትበሉ። Ver Capítulo |