Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 42:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በጥበብ የሠራቸውን ድንቅ ሥራዎች አስውቧቸዋል፤ መጀመሪያም መጨረሻም የለውም፥ ምንም አይቀነስበትም፥ ምንም አይጨመርበትም፥ እርሱ የማንንም ምክር አይሻም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የጥበቡን ገናናነት አስጌጠ። ይህቺም ዓለም ሳይፈጠር የነበረች ናት፥ ለዘለዓለሙም ትኖራለች፤ አትጨምርም፤ አትጐድልምም፤ አንድ መካርን ስንኳ አይፈልግም። Ver Capítulo |