Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 41:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሞት ሆይ! ንብረቱን እንደ ያዘ በሰላም ለሚኖር፥ ያለአንዳች ጭንቀት ኑሮውን ለሚመራና በምግብም ለሚደሰት ሰው አንተን ማሰብ ምንኛ ያሰቅቃል! Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሞት ሆይ፥ ሰው በደኅና ሲኖር፥ በሁሉ ተዘጋጅቶ ሳለ፥ ኀይልም ሳለው፥ ለመብላትም ሆዱ ተከፍቶ ሳለ፥ በሰው ላይ በምትመጣ ጊዜ ስም አጠራርህ እንዴት መራራ ነው! Ver Capítulo |