Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 4:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 መልካም ውጤት ያስገኛል ብለህ ካመንክ ከመናገር ወደኋላ አትበል ጥበብህንም አትደብቅ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የሚናገርን ሰው መናገሩን አትከልክለው፤ ከቃሉ የተነሣ ጥበቡ ይታወቃልና፥ ትምህርቱም ከአንደበቱ ንግግር የተነሣ ይታወቃልና። Ver Capítulo |