Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 4:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ልጄ ሆይ ለድኃ ለኑሮው የሚያስፈልገውን ስጠው፤ የችግረኞች ዐይኖች በምኞት እንዲቅበዘበዙ አታድርግ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ልጄ ሆይ፥ ድሃውን የሚኖርበትን አትከልክለው፤ ከሚለምንህም ዐይኖችህን አትመልስ። Ver Capítulo |