ሕዝቅኤል 35:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የሴይርን ተራራ ውድማና ባድማ አደርገዋለሁ፥ የሚሄደውንና የሚመለሰውንም ከእርሱ አጠፋለሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የሴይርን ተራራ ባድማና ጠፍ አደርጋለሁ፤ በርሱም ላይ የሚወጡትንና የሚወርዱትን አስቀራለሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እኔ የኤዶምን ተራራማ አገር ባድማና ወና አደርጋለሁ፤ በዚያም በኩል ማንም ሰው እንዳያልፍ አደርጋለሁ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የሴይርንም ተራራ ውድማ አደርገዋለሁ፤ ሰውንና እንስሳውንም አጠፋለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 የሴይርንም ተራራ ውድማ አደርገዋለሁ፥ የሚሄደውንና የሚመለሰውንም ከእርሱ አጠፋለሁ። Ver Capítulo |