Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ይሁዳ መቃቢስና የእርሱ ሰዎች ሊስያስ ምሽጐቹን እንደከበበ አወቁ፤ እስራኤልን የማይድን ደግ መልአክ እንዲልክ ከሕዝቡ ጋር ሆነው እየተጨነቁና እንባቸውን እያፈሰሱ እግዚአብሔርን ለመኑት። Ver Capítulo |