Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የእግዚአብሔርን ሥልጣን ከምንም አልተቆጠረም፤ በትዕቢት የተነፍቶ እምነቱን በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ እግረኞች ጦረኞቹ፥ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ፈረሰኞቹ፥ በሰማንያ ዝሆኖቹም ላይ ጥሎ ነበር። Ver Capítulo |