Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 አንተ ወደ እነርሱ ሰው ብትልክና የሰላም እጅህን ብትዘረጋላቸው መልካም ነው፤ በዚህ ዓይነት እኛ የተከተልነውን መንገድ አውቀው እምነት ይኖራቸዋል፤ በመልካመ ሁኔታም ሥራቸውን ያከናውናሉ”። Ver Capítulo |