Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ይሁዳ መቃቢስ ለሁሉም ጥቅም መሆኑን አስባ ሊስያስ ያቀረበለት ሐሳብ ተቀበለ፤ ይሁዳ መቃቢስም ስለ አይሁዳውያን ጉዳይ በጽሑፍ ለሊስያስ ያቀረበውን ነገር ሁሉ ንጉሡ እሺ ብሎ ተቀበለ። Ver Capítulo |