Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ነገር ግን ሊስያስ ነገሩን ልብ አድርጐ ተመለከተና የደረሰበትን መሸነፍ አሰበ፤ ሁሉን የሚችል አምላክ ረዳታቸው በመሆኑ ዕብራውያን የማይሸነፉ መሆናቸው ስለገባው መልእተኞች ወደ እነርሱ ላከ፤ Ver Capítulo |