Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እንደ አንበሶች ዘልለው ወደ ጠላት መሀል ገቡና ዐሥራ አንድ ሺህ እግረኛ ጦረኞችና አንድ ሺህ ስድስት መቶ ፈረሰኞችን ወግተው ጣሉ፤ የጠላት ጦር እንዲሸሽ አደረጉ። Ver Capítulo |