Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ስምንቱን ቀን ልክ እንደ ዳስ በዓል በደስታ አከበሩ፤ ከጥቂት ጊዜ በፊት ይህን በዓል ያከበሩት እንደ ዱር አራዊት በተራራና በዋሻዎች ውስጥ ሆነው እንደ ነበር አስታወሱ። Ver Capítulo |