Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ይሁዳ መቃቢስን በመካከላቸው አድርገው በጋሻቸው እየተከላከሉለት እንዳይነካ ይጠብቁት ነበር፤ በጠላቶች ላይ ግን ቀስትና መብረቅ ይወረውሩ ነበር፤ በዚህ ዓይነት ጠላቶች ተደናግጠውና ዐይኖቻቸውን ታውረው ወዲያና ወዲህ ተበታተኑ። Ver Capítulo |