Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በጠዋት የፀሐይ ብርሃን በታየ ጊዜ በዚህም በዚያም ውጊያውን ጀመሩ፤ ግማሾቹ በእግዚአብሔር ተማጥነው በጀግንነታቸው እንደሚቀናቸውና ድል እንደሚነሱ ዋስትና ኖሯቸው፥ ሌሎቹ ቁጣቸውን የውጊያው መሪ አድርገው ይዋጉ ነበር። Ver Capítulo |