Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በፊት ጊዜ አይሁዳውያን አሸንፈውት የነበረ ጢሞቴዎስ ብዙ የውጭ አገር ሰዎች አሰልፎ፥ ከእስያ የመጡ ብዙ ፈረሶች ሰብስቦ፥ በጦር መሣሪያ ሰዎቹን ለማንበርከክ አስቦ ወደ ይሁዳ ምድር መጣ። Ver Capítulo |