Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ነገር ግን ይሁዳ መቃቢስና የእርሱ ወታደሮች በግብጽ ጸሎት ካደረጉና እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር እንዲሆን ከለመኑ በኋላ ወደ ኤዱማውያን ምሽጐች መገሥገሥ ጀመሩ። Ver Capítulo |