Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:55 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)55 በዚያን ጊዜ አልቂሞስ መቅሠፍት አገኘው፥ ሥራውም ተቋረጠ፤ አንደበቱ ተያዘ፤ ሽባ ሆነ፤ ከዚያ ወዲያ አንዲት ቃል እንኳን መናገርና ስለ ቤቱ አንድ ነገር እንኳ ማዘዝ አቃተው። Ver Capítulo |